ይህ ይዘት በማህደር ከተቀመጠው የግላዊነት መመሪያችን ስሪት የመጣ ነው። የአሁኑ የግላዊነት መመሪያችንን ለማግኘት እዚህ ይመልከቱ።

«በአግባቡ ላይሰራ ይችላል»

ምሳሌዎች

ለምሳሌ፣ በአንድ አሳሽ ላይ ብዙ የGoogle ሰነዶችን እንዲከፍቱ የሚያስችልዎ «lbcs» የሚባል ኩኪ እንጠቀማለን። ይህን ኩኪ ማገድ Google ሰነዶች በአግባቡ እንዳይሰራ ይከለክለዋል። ተጨማሪ ይወቁ።

በአዲስ ትር ውስጥ ይከፍታል(የግርጌ ማስታወሻን ይከፍታል)
Google መተግበሪያዎች
ዋናው ምናሌ