ይህ ይዘት በማህደር ከተቀመጠው የግላዊነት መመሪያችን ስሪት የመጣ ነው። የአሁኑ የግላዊነት መመሪያችንን ለማግኘት እዚህ ይመልከቱ።

«መሣሪያ-ተኮር መረጃ»

ምሳሌዎች

  • ለምሳሌ፣ ከዴስክቶፕዎ ሆነው Google Playን ሲጎበኙ Google ይህን መረጃ ተጠቅሞ ግዢዎችዎ በየትኛዎቹ መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲሆኑ እንዲወስኑ ሊያግዝዎ ይችላል።
  • የኩኪ ቴክኖሎጂ በማይገኝባቸው አገልግሎቶች ላይ (ለምሳሌ፣ በሞባይል መተግበሪያዎች ውስጥ) ይበልጥ ተገቢ የሆኑ ማስታወቂያዎችን ለእርስዎ ለማቅረብ የእርስዎ መሣሪያ ብቻ የሆኑ ለዪዎችን ልንጠቀም እንችላለን። ተጨማሪ ይወቁ።
በአዲስ ትር ውስጥ ይከፍታል(የግርጌ ማስታወሻን ይከፍታል)
Google መተግበሪያዎች
ዋናው ምናሌ