ይህ ይዘት በማህደር ከተቀመጠው የግላዊነት መመሪያችን ስሪት የመጣ ነው። የአሁኑ የግላዊነት መመሪያችንን ለማግኘት እዚህ ይመልከቱ።

«መረጃ መሰብሰብ»

ምሳሌዎች

  • ይሄ እንደ የእርስዎ የአጠቃቀም ውሂብ እና ምርጫዎች፣ የGmail መልዕክቶች፣ የG+ መገለጫ፣ ፎቶዎች፣ ቪዲዮዎች፣ የአሰሳ ታሪክ፣ የካርታ ፍለጋዎች፣ ሰነዶች ወይም ሌሎች በGoogle የተስተናገዱ ይዘቶች ያሉ መረጃዎችን ያካትታል። የእኛ ራስ-ሰር ስርዓቶች ይህ መረጃ እንደተላከ፣ እንደደረሰ እና ሲከማች ይተነትኑታል።
  • ይሄ ማንኛውም በስርዓቶቻችን በኩል የሚያልፍ ይዘትን ያካትታል። ለምሳሌ፣ የበረራ ማሳወቂያዎችን እና የተመዝግቦ መግቢያ አማራጮችን ለእርስዎ ለማቅረብ በእርስዎ የGmail ገቢ መልዕክት ሳጥን ውስጥ ያለ መረጃ፣ ከክበቦችዎ ጋር በኢሜይል ለመገናኘት በእርስዎ የGoogle+ መገለጫ ውስጥ ያለ መረጃ፣ እና ይበልጥ ተገቢ የሆኑ የፍለጋ ውጤቶችን ለእርስዎ ለማቅረብ በእርስዎ የድር ታሪክ ኩኪዎች ውስጥ ያለ መረጃ ልንጠቀም እንችላለን።
በአዲስ ትር ውስጥ ይከፍታል(የግርጌ ማስታወሻን ይከፍታል)
Google መተግበሪያዎች
ዋናው ምናሌ