ይህ ይዘት በማህደር ከተቀመጠው የግላዊነት መመሪያችን ስሪት የመጣ ነው። የአሁኑ የግላዊነት መመሪያችንን ለማግኘት እዚህ ይመልከቱ።

«የግል መረጃዎ መዳረሻ»

ምሳሌዎች

  • ለምሳሌ፣ በGoogle ዳሽቦርድ አማካኝነት አንዳንድ ከGoogle መለያዎ ጋር የተጎዳኘ ውሂብ በፍጥነትና በቀላሉ መመልከት ይችላሉ። ይመልከቱት
  • በ«ውሂብዎን ያውርዱ» አማካኝነት የውሂብዎን ቅጂ ከብዙ አገልግሎታችን መውሰድ ይችላሉ።

ተጨማሪ ይወቁ።

በአዲስ ትር ውስጥ ይከፍታል(የግርጌ ማስታወሻን ይከፍታል)
Google መተግበሪያዎች
ዋናው ምናሌ