Chrome ድር ላይ የሚቻለውን እንዲያደርጉ ያግዝዎታል። የGoogleን ፈጣን፣ ደኅንነቱ የተጠበቀ አሳሽ ይምረጡ።
CHROME ውስጥ የGOOGLEን ምርጥ ያግኙ
• በGOOGLE ይፈልጉ - በፍጥነት Google ላይ ይፈልጉ እና መልሶችን ያግኙ። በነጻ እጅ ለመፈለግ ድምፅዎን ይጠቀሙ።
• GOOGLE ሌንስ - በካሜራዎ በዙሪያዎ የሚመለከቱትን ነገር ይፈልጉ።
• GOOGLE ትርጉም- ድሩን በ130+ ቋንቋዎች ያስሱ። በአንድ ጠቅታ ሙሉ ጣቢያዎችን ይተርጉሙ።
በምድቡ ምርጥ በሆነው ደኅንነት ያስሱ
• የላቀ ጥበቃ ሁነታ - በChrome በጣም ከፍተኛ ደረጃ ያለው ደኅንነት በልበ ሙሉነት ያስሱ።
• የደኅንነት ፍተሻ - በንቁ የደኅንነት ማንቂያዎች የአዕምሮ እረፍት ያግኙ።
• Google የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ - ለፈጣን መግባት የይለፍ ቃላትን ደኅንነቱ በተጠበቀ መልኩ ያመንጩ እና ያስቀምጡ እና የይለፍ ቃላትዎ ስጋት ላይ ከሆኑ ማንቂያዎችን ያግኙ።
የእርስዎን CHROME በመላው መሣሪያዎች ላይ ይድረሱ
• በመላው መሣሪያዎች ላይ ያሥምሩ - የእርስዎን ነገሮች (እንደ እልባቶች፣ ትሮች እና የይለፍ ቃላት ያሉ) ያስቀምጡ እና በቀላሉ በእርስዎ ስልክ፣ ኮምፒውተር ወይም ጡባዊ ወደ Chrome ሲገቡ ይድረሷቸው።
• የትር ቡድኖች - በመላው መሣሪያዎች ላይ እንደተደራጁ ለመቆየት የትር ቡድኖችን ይፍጠሩ።
• ራስ-ሙላ - የእርስዎን የተቀመጡ ክፍያዎች፣ አድራሻዎች እና የይለፍ ቃላት ራስ-ሙላ በማድረግ መተየብ ላይ ጊዜ ይቆጥቡ።